0:25
የባንክ ሰራተኞች ቅሬታ በግዳጅ አዲስ ቡክ አስከፍቱ የሚባሉ የባንክ ሰራተኞች ከስራ መባረርን በመስጋት ከራሳቸው ኪስ እያወጡ አካውንት እንደሚከፍቱ ተገልጿል በአዲስ አካውንት ማስከፈት ዙርያ የተሰጠን አመታዊ ፕላን እጅግ እየፈተንን ነው ሲሉ የባንክ ሰራተኞቹ ቅሬታቸውን ገልጸዋል 👉 ለአዲስ አካውንት መነሻ ብር 50 ነው 👉 አንድ ቅርንጫፍ በቀን በትንሹ አስር አካውንት እንዲከፈት ይገደዳል ተብሏል Via Meseret Media የአዲስ ቢዝነስ ሪቪው ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇 YouTube https://www.youtube.com/@addisbusinessreview/videos TikTok https://www.tiktok.com/@addisbusinessreview | Addis Business Review
46.5K views8 months ago
FacebookAddis Business Review
1:05
በኢትዮጵያ የአንድ ግራም የወርቅ ዋጋ ወደ 29 ሺህ ብር አሻቀበ በኢትዮጵያ የ1 ግራም ወርቅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ በማሻቀብ ወደ 29,900 ብር መድረሱ ታውቋል። በአዲስ አበባ በተደረገ የገበያ ቅኝት አንድ ግራም ወርቅ በደረሰኝ እስከ 29,900 ብር እየተሸጠ ነው። የወርቁ ዋጋ (ታክስ ሳይጨመር) 26,000 ብር ሆኗል። በተመሳሳይ በአንዳንድ የወርቅ ገበያዎች አንድ ግራም ወርቅ 25,000 ብር ሆኖ፣ ከእነ ደረሰኝ ሲሰላ ደግሞ 28,750 ብር መሆኑም ተሰምቷል ይህ የወርቅ ዋጋ መጨመር በሀገር ውስጥ ያለውን የዋጋ ግሽበት እና ዓለም አቀፍ የወርቅ ገበያ መለዋወጥን የሚያመለክት እንደሆነ ተነግሯል በተለይ የዋጋዉ መለዋወጥ የተስተዋለዉ ከሳምንታት በፊት ሲሆን ይህም በአንዱ የወርቅ ዋጋ ላይ ከ 2 ሺህ እስከ 3 ሺህ ብር ጭማሪ አለው | Addis Business Review
68.7K views6 months ago
FacebookAddis Business Review
0:20
1 ኪሎ ቡና በ1ሺህ 604 ዶላር የሸጡት ኢትዮጵያዊ የቴስቲ ትሬዲንግ ባለቤት አቶ ፈይሰል አብዶሽ 1 ኪሎ ቡና በ1 ሺ 604 ዶላር በመሸጥ በኢትዮጵያ ከፍተኛውን የቡና ዋጋ ሪከርድ አስመዘገቡ በኦንላይን የስፔሻሊቲ ቡና ጨረታ የቀረበው ይሄው ቡና በኪሎ 220 ሺ ብር ገደማ ተሸጧል ተቀማጭነቱን በእንግሊዝ እና አሜሪካ ባደረገው ኤም ካልቲቮ (m-cultivo) ዌብ ሳይት በወጣው የኦንላይን ስፔሻሊቲ ቡና ጨረታ በኢትዮጵያ ከፍተኛውን ሽያጭ ተመዝግቧል ከዚህ ጨረታ የተገኘው አጠቃላይ ገቢ 115 ሺ 286 ዶላር ሲሆን ሙሉ ለሙሉ የሚውለው ቴስቲ ፋውንዴሽን በሻኪሶ ለሚያስገነባው ጤና ጣቢያ ግንባታ እንደሆነም ተገልጿል በኢትዮጵያ ስመ ጥር ከሆኑ 10 ቀዳሚ ቡና ላኪ ኩባንያዎች አንዱ የሆነው ቴስቲ ትሬዲንግ በ2017 ዓ/ም 52 ሚልዮን ዶላር ከኤክስፖርት የውጭ ምንዛሪ ገቢ ማግኘቱ ተጠቅሷል የአዲስ
4.1K views9 months ago
FacebookAddis Business Review
0:16
የፌደራል መንግስት በ 2018 ለክልሎች የሚሰጠው የበጀት ድጋፍ ዝርዝር በ 2018 ዓመት የፌደራል መንግሥት አጠቃላይ በጀት ውስጥ ባልተለመደ ሁኔታ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚደረግ የበጀት ድጋፍ ሳይካተት ቀርቧል የ 2018 በጀት ውስጥ ለክልሎች እና ለድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የተመደበው የፌደራል መንግሥት የበጀት ድጋፍ፤ ከዘንድሮው ጋር ሲነጻጸር በ92 ቢሊዮን ብር አድጓል። የአዲስ ቢዝነስ ሪቪው ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇 YouTube https://www.youtube.com/@addisbusinessreview/videos TikTok https://www.tiktok.com/@addisbusinessreview | Addis Business Review
290K views10 months ago
FacebookAddis Business Review
0:06
ተዋናይት ሰላም ተስፋዬ የፖፑላር ኤሌክትሮኒክስ ብራንድ አምባሳደር ሆነች ፖፑላር ኤሌክትሮኒክስ እና ተወዳጇ የፊልም እና ማስታወቂያ ባለሙያ ሰላም ተስፋዬ በዛሬው ዕለት ለአንድ አመት የሚቆይ የብራንድ አምባሳደር ስምምነት ፈጽመዋል። አርቲስት ሰላም ተስፋዬ በስምምነቱ መሰረት መጠኑ ያልተገለጸ ከፍተና ገንዘብ የምታገኝ ይሆናል። ፖፑላር ኤሌክትሮኒክስ ከተለያዩ የውጪ ሀገራት ኤሌክትሮኒክስ መገልገያ ምርቶችን በማስመጣት ይታወቃል። በስምምነቱ ስነ ስርዓት ወቅት ፒያሳ አካባቢ የሚገኘውን የሽያጭ ማዕከል አስመርቋል በፋሲል አረጋይ የአዲስ ቢዝነስ ሪቪው ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇 YouTube https://www.youtube.com/@addisbusinessreview/videos TikTok https://www.tiktok.com/@addisbusinessreview | Addis Business R
57.8K viewsApr 15, 2025
FacebookAddis Business Review
0:21
በተለያዩ ተቋማት በስራ ላይ ለሌሉ ሰዎች ከ408 ሺህ ብር በላይ ደመወዝ ተከፍሏል፡- የፌዴራል ዋና ኦዲተር 17 ተቋማት በስራ ላይ በሌሉ ሰዎች ስም ከ408 ሺ 462 ብር በላይ ደመወዝ መክፈላቸውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር አረጋግጧል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ አካሂዷል በስብሰባው የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሠረት ዳምጤ፤ የፌዴራል ተቋማትን የ2016 በጀት ዓመት የኦዲት ሪፖርት አቅርበዋል። በሪፖርቱ በ16 መስሪያ ቤቶችና በ1 የጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በሥራ ላይ ለሌሉ ሰዎች እና ከሥራ ለተሰናበቱ ሰራተኞች ክፍያ መፈፀሙን ገልፀዋል ችግሩ ለተገኘባቸው ተቋማት ክፍያዎቹ ተመላሽ እንዲደረጉ ማሳሰቢያ ተልኳል የአዲስ ቢዝነስ ሪቪው ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇 YouTube https://www.youtube.com/@addisbusinessreview/videos
1.8K views10 months ago
FacebookAddis Business Review
0:37
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ኪሳራ አጋጥሞታል ዓለም ባንክ አዲስ ባወጣው ሪፖርት ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከፍተኛ የገበያ ፈተና እንዲሁም ኪሳራ እንደገጠመው አስታውቋል። የኢትዮጵያን ቴሌኮም ዘርፍ በዳሰሰው ሪፖርቱ ባሳለፍነው የ 2024 በጀት አመት ሳፋሪኮም325 ሚሊዮን ዶላር መክሰሩን ይገልጻል። ኩባንያው ላገጠመው ኪሳራ በዋና ምክንያትነት የተጠቀሰው "በመንግሥት ከተያዘው ኢትዮ ቴሌኮም ጋር እኩል የሆነ የመወዳደሪያ ሜዳ ባለመፈጠሩ ነው" ተብሏል። ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ ፍቃድ አውጥቶ ለመስራት 1 ቢሊየን ዶላር መክፈሉ ይታወቃል። የአዲስ ቢዝነስ ሪቪው ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇 YouTube https://www.youtube.com/@addisbusinessreview/videos TikTok https://www.tiktok.com/@addisbusinessreview | Addis Business Review
8.7K views6 months ago
FacebookAddis Business Review
1:06
ኢትዮ ቴሌኮም የዋጋ ጭማሪ አደረገ ኢትዮ ቴሌኮም በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ የዋጋ ጭማሪ ማድረጉን አዲስ ቢዝነስ ሪቪው አረጋግጧል በዚህም 👉 ከዚህ ቀደም በቴሌብር 13 ብር የነበረው ያልተገደበ የአንድ ሰዓት የኢንተርኔት ጥቅል ወደ 18 ብር ከፍ ብሏል 👉 ዕለታዊ ያልተገደበ ኢንተርኔት ከነበረበት 63 ብር የሃያ ሁለት ብር ጭማሪ ተደርጎበት 85 ብር ሆኗል 👉 ዕለታዊ ያልተገደበ ድምጽ ጥቅል 36 ብር ተደርጓል 👉 ሳምንታዊ ያልተገደበ ኢንተርኔት 550 ብር ሆኗል ከጥቂት ቀናት በፊት ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በአገልግሎቱ ላይ ጭማሪ ማድረጉ የሚታወስ ነው የአዲስ ቢዝነስ ሪቪው ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇 YouTube: https://www.youtube.com/@addisbusinessreview/videos TikTok: https://www.tiktok.com/@addisbusinessrevi
26.8K views4 months ago
FacebookAddis Business Review
0:38
የደመወዝ ማሻሻያ ሊደረግ ነው ከመስከረም 2018 ዓ/ም ጀምሮ ለመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ማሻሻያ ይደረጋል በዚህም 👉 ዝቅተኛው ደመወዝ ከ ብር 4760 ወደ 6,ዐዐዐ ብር 👉 ከፍተኛው ደመወዝ ከ ከብር 21,492 ወደ 39,000 ብር ከፍ እንዲል ተደርጓል የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው የመንግሥት ሠራተኞች መነሻ ደመወዝ ወደ 11,500 ብር አድጓል ይህ የደመወዝ ማስተካከያ ከ160 ቢሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት እንደጠየቀ የተገለጸ ሲሆን ለደመወዝ የሚወጣው ጠቅላላ ዓመታዊ የመንግሥት ወጪ 56ዐ ቢሊዮን ብር ይደርሳል። የአዲስ ቢዝነስ ሪቪው ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇 YouTube https://www.youtube.com/@addisbusinessreview/videos TikTok https://www.tiktok.com/@addisbusinessreview | Addis Business Rev
216.2K views8 months ago
FacebookAddis Business Review
1:52
ኢትዮጵያ ያለባት 1 ቢሊዮን ዶላር ዕዳ ኢትዮጵያ ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ ዕዳዋን የመክፈያ ጊዜ ለማራዘም ያደረገችው ድርድር ያለ ውጤት ተጠናቋል የገንዘብ ሚኒስቴር ከሰሞኑ ባወጣው መግለጫ እ ኤ አ በ 2024 ተከፍሎ መጠናቀቅ የነበረበትን ኢትዮጵያ ከ 13 ዓመታት በፊት በቦንድ ሽያጭ የተበደረችውን 👉1 ቢሊዮን ዶላር እና 6.625 ወለድ የመክፈያ ጊዜ ለማራዘም ከአበዳሪዎች ጋር ውይይት ሲደረግ መቆየቱን አስታውቋል። ኢትዮጵያ ሳይከፈል የተዘለለ ወለድን ሳይጨምር ያለባት አጠቃላይ አንድ ቢሊየን ዶላር ዕዳ በ 16 በመቶ ቅናሽ ተደርጎበት ወደ 840 ሚሊዮን ዶላር ዝቅ እንዲደረግላትና እስከ 2030 በ ስምንት ዙር ለመክፈል እንዲወሰንላት የመጀመሪያ ዙር ጥያቄ ማቅረቧ ተገልጿል ሆኖም አበዳሪዎቹ በኢትዮጵያ በኩል የቀረበውን ጥያቄ ሳይቀበሉ ቀርተዋል። የአዲስ ቢዝነስ ሪቪው ዲጂታል ሚዲያ
14.1K views6 months ago
FacebookAddis Business Review
See more