በዚህም መሰረት የፓሪስ ኦሎምፒክ የማራቶን ድል ባለቤቱ አትሌት ታምራት ቶላ በፈረንጆቹ 2024 ስታዲየም ውጭ የዓመቱ ምርጥ የጎዳና ላይ ውድድር አትሌት ሽልማትን አሸንፏል። አትሌት ታምራት ቶላ ...