የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ በትግራይ እያሽቆለቆለ የመጣውን ኹኔታ መቀልበስ በሚቻልበት ኹኔታ ዙሪያ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ ...
ከአንድ ዓመት በላይ በዘለቀው የሱዳን ጦርነት ምክንያት በየቀኑ 100 ያህል ሱዳናውያን ድንበር አቋርጠው ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየገቡ መሆናቸውን ...
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፈንታው ከበደ፣ የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኢንስፔክተር አዲስ ዘመን ፍሰሐና ...
‹‹የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት ያልሾመውን ማውረድ አይችልም›› ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ የሌተና ጄኔራል ታደሰ ምላሽ ‹‹የፀጥታ ኃይሉ ለአንድ ቡድን ...
ትናንት ምሽት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የፌስቡክ እና ኤክስ (ትዊተር) አካውንቶች ላይ “የአፕል ግብርና ምርታማነታችን እድገት እያሳየ ነው” ከሚል ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፤ በሶስት የትግራይ ሰራዊት አዛዦች ላይ የስራ እግድ ውሳኔ አስተላለፉ። ፕሬዝዳንቱ ከዛሬ ሰኞ ...
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከሚያዝያ እስከ ሰኔ ወር ድረስ የፍጆታ የአገልግሎት ታሪፍ ተመን ጭማሪ ሊያደርግ መሆኑ ታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት ...
የአነጋገር ወግ ሆነና በእያንዳንዱ አገር ያለፈውን ነገር ሁሉ መዘን ‹‹ደጉ ዘመን›› (The Good Old Days) የማለት ሰብዓዊ ትዝታ አለ፡፡ ...
ከስድስት ሳምንት ግምገማ በኋላ አሜሪካ 83 በመቶ የሚሆነውን የUSAID ፕሮግራሞችን መሰረዟን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሮቢዮ በ X ገጻቸው አስታውቀዋል ...
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በፀደቁ ሁለት አዳዲስ አዋጆች ዙርያ ቅሬታ ያቀረቡ ፖለቲከኛ ዛሬ ጠዋት ታሰሩ (መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ...
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ፓርቲ መሪ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ፓርቲያቸው ለቅቡልነት መታገል ያለበት አሁን መሆኑን ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ ...
በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የቀድሞ ተዋጊዎችን የመልሶ ማቋቋምና ወደ ኅብረተሰብ የመቀላቀል ሥራ፣ በዚህ ሳምንት መጨረሻ እንደሚጀመር ብሔራዊ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results