ፕሬዝዳንቱ በልጃቸው የክስ ጉዳይ ጣልቃ እንደማይገቡ ሲገልጹ ቢቆዩም ከዋይትሃውስ ከመውጣታቸው በፊት፥ ሀንተር ከጥር 1 2014 እስከ ታህሳስ 1 2024 ባሉት ጊዜያት ፈጽሞታል በሚል በሚቀርብበት ክስ ...
በዚህም መሰረት የፓሪስ ኦሎምፒክ የማራቶን ድል ባለቤቱ አትሌት ታምራት ቶላ በፈረንጆቹ 2024 ስታዲየም ውጭ የዓመቱ ምርጥ የጎዳና ላይ ውድድር አትሌት ሽልማትን አሸንፏል። አትሌት ታምራት ቶላ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ ባለፈው ሳምንት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ...
አሜሪካ ዩክሬን ከሶቬት ህብረት መፈራረስ በኋላ ያጣችውን የኑክሌር ጦር መሳሪያ የመመለስ እቅድ እንደሌላት የኃይት ሀውስ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጄክ ሱሊቫን በትናንትናው እለት ተናግረዋል። ...
የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን በወታደራዊ ዘርፍ ላይ ትኩረት ያደረገ ወታደራዊ በጀት ማጽደቃቸውን ሮይተርስ ዘግቧል። የሀገሪቱ የቀጣይ አመት በጀት የ25 በመቶ ወታደራዊ ወጭ ጭማሪን የሚያካትት ...
ይህን ያልተለመደ መልዕክት የሚያነቡ በተለይ ብቸኛ የሆኑ ሰዎችም "የእግዜር እንግዳ" ብለው ወደ ቤታቸው ወስደው ያሳድሩታል። ባለፉት አምስት አመታት ከ500 በላይ የተለያዩ ቤቶች ውስጥ ማደሩን ...
በእስራኤል እና ሄዝቦላ መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት ባለፈው መስከረም ወር የሄዝቦላ መሪ ነስረላህ የተገደለበት ቦታ ለጋዜጠኞች እና ለህዝብ ክፍት እንዲሆን በር ከፍቷል በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የቀድሞ የሄዝቦላ መሪ ሀሰን ናስረላህ በእስራኤል የአየር ጥቃት የተገደለበትን ቦታ ቡድኑ እንዲጎበኝ ከፈቀደ ...